Addis Zemen (Jul 10, 2026)
የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር፡– ዘ.ህ.ኢ.001/2018
ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የእቃዎቹ አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
Pummic/ኮሚቼ |
M3 |
ተዘጋጅቶ በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ላይ የተገለፀ
|
|
2 |
Aggregate/ጠጠር 00 |
M3 |
|
|
3 |
Aggregate/ጠጠር 01 |
M3 |
|
|
4 |
River Sand /የወንዝ አሸዋ |
M3 |
|
|
5 |
ቀይ አሸዋ |
M3 |
|
|
6 |
Limston |
Ton |
|
|
7 |
Dolomite |
Ton |
|
|
8 |
Marbel 00,0.5,1.2 & 2.5 Powder |
Kg |
|
|
9 |
Wollega Marbel Rock Ton |
Ton |
በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ሰርተፍኬት፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ሠርተፍኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፍኬት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ ባሉት 10/አስር/ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ወደ አፍሪካ ህብረት መሄጃ መንገድ አዲስ ጋዝ ፕላስቲክ ፋብሪካ ግቢ MBI ሽያጭ ክፍል ውስጥ ወይም ገላን ከተማ ከሚገኘው ዋና መ/ቤት ግዥ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በታወቁ ባንኮች ብር 10 ሺህ ብር በሲ.ፒ.ኦ አዘጋጅተው ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ገላን በሚገኘው ዋና ድርጅታችን ግዥ ክፍል ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው በዚሁ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በMBI ግዥ ክፍል ውስጥ ይከፈታል።
6. አሸናፊው ላሸነፈባቸው እቃዎች የውል ስምምነት በመፈፀም በሚቀመጥሉት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት አዲስ አበባ ሰሚት ብሎኬት ፋብሪካ በሚገኘው ፋብሪካችን በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል።
7. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኣድራሻ
ገላን ከተማ
ስልክ ቁጥር 09 11 95 74 19
ዘመናዊ ህንፃ ኢንዳስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር