የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen (Jul 11, 2026)

ማስታወቂያ

በአፈ ከሣሾች 1ኛ አቶ አለአዛር ደስታ 2ኛ ቄስ ፀጋዬ ደስታ እና በአፈ /ተከሣሾች 1ኛ ወሮ አየለች ከበደ 2ኛ አቶ አሸናፊ ደስታ 3ኛ አቶ አብይ ውብሸት 4ኛ አቶ ታምራት ታደሰ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሟች ወ/ሮ ጌጤ ደስታ ስም የቦታው መጠን ስፋት 260 ካ/ሜትር የሆነ አዋሳኙ በምስራቅ ቸርነት ሙሉጌታ በምዕራብ በቀለች ተስፋዬ በደቡብ እና በሰሜን መንገድ የሚያዋስንና አንድ ሰርቪስ ቤት ያለበት አድራሻው ከጠባሴ ክ/ከተማ አንጐለላ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ ግምት መነሻ ብር 437,464.87  አራት መቶ ሰላሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ስልሳ አራት ብር 87/100 በ ሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እስከ 5፡30 ሰዓት ድረስ በሀራጅ የሚሸጥ መሆኑን የደ/ከ/ወ/ፍ/ቤት አዟል፡፡

የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *