Reporter (Jul 19, 2026)
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/037/2018
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር
|
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው
|
||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት
|
ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ/ወረዳ/ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት
|
ቀን
|
ሠዓት
|
||||||
|
1 |
ነሂማ ጂሃድ ሁሴን
|
ነሂማ ጂሃድ ሁሴን
|
ከራቡ
|
ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚዉል
|
ሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ |
OR00008222804003
|
201.33 ካ.ሜ
|
5,527,180.36 |
14/12/2018
|
4:30-6:00
|
ለ2ኛ ጊዜ
|
የሐራጁ ደንቦች
1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
2. በሐራጁ ሂዳት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ሰው/አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኃላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል።
3. ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው::
5. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ፤ ንበረቱ የምግኝበተ ቦታ ይሆናል።
6. በጨረታዉ ቀን ከ4፡30 እስከ 5፡00 የተጫራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ5፡00 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይኖርም። ከ5፡00 – 6፡00 ሐራጁ የሚካሄድበት ጊዜ ይሆናል።
7. ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወስኑ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው/አሸናፊው ጨረታውን ከአሸነፈበት ጊዜ ጀምሮ ይከፍላል።
8. የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ ወይም እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የዉክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ለሐራጅ የቀረበ ንብረትን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።
11. ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰዉ ነዉ።
12. ለተጨማሪ መረጃ የሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር (+251-11 557-6016)፤ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።