Reporter (Jul 19, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ ው የቀረበው ንብረት ዓይነት |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
ጨረታው የወጣው
|
||
|
ከተማ፣ ክ/ከ/ ወረዳ/ ቀበሌ |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ ሄክ |
||||||||
|
1 |
አቶ አብደላ ሹኩሬ ራህመቶ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
ቡታጅራ |
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስ/ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ሽርሼ ቀበሌ |
SN013030403020
|
252.52 ካ.ሜ
|
4,605,974.19
|
14/12/2018 03:00-4:00 ሰዓት በኦሮሚያ ባንክ ውስጥ
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
2 |
አፋን ኮፊጀነራል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
ወ/ሮ ሽታዬ አያሌው ወጋየው |
የመኖሪያ ቤት G+2
|
ባቦ |
ሸገር ከተማ፣ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ፣ ወረዳ ቤሮ፣ ዲያስፖራ ሰፈር ቦሪያድ ት/ ቤት አካባቢ |
Bur/2845/98
|
250 |
21,191,529.04
|
በ14/12/2018 ዓ.ም ከ03:00-4:00 በዋና መስሪያ ቤት
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል::
- ተራ ቁጥር 2 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ ስምራን ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ የህግ አገልግሎት የሚገኝበት ናትሩት ሀሙስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ ተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ንብረት የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ባለ ዕዳዎች እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ሰዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል:: የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ እስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል:: በጨረታ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል::
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል::
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል::
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተሳስር ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል::
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመስከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል::
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ::
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና +251923587384 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት፣ ለተራ ቁ.1 በ 046-1151157/83 ኦሮሚያ ባንክ ቡታጅራ ቅርንጫፍ፣ ለተራ.ቁ 2 በ 0113/71-30-72/65/74 /0118-96-02-71 ኦሮሚያ ባንክ ባቦ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል::
- ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.