የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


Addis Zemen (Jul 19, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ፡ 1. ናትናኤል ግርማ በአፈ/ተከሳሽ፡ ብርሃኑ ምትኩ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በ አፈ/ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቁጥር 21/1/475/04 ክ/ከተማ/ቀበሌ ጠይማ ቀበሌ አስ/ር

በምስራቅ

በምዕራብ

በሰሜን

በደቡብ

.ሜትር

ግምት

ታደሰ ይግዛው

ጌትነት ድረስ

መንገድ

አንጓች ጎሽ

498.80

7,234,741.50

የካርታ ቦታ ያለው ጠይማ ቀበሌ ውስጥ ሲሆን ቤቱ የፀደቀ ፕላን የሌለው ተወስኖ የሚገኘውን ቤት (ንብረት) መነሻ ዋጋው ብር 7,234,741.50 ሆኖ በቀን 16-12-2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ እና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል።

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *