በኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2019 በተገኘ በጀት በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚና እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2019 በተገኘ በጀት በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚና እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Jul 21, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2019 በተገኘ በጀት በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚና እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈረቶች ማሟላት አለባቸው

  • ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  • የአቅራቢነት ፍቃድ ያላቸው
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • ያሸነፉትን እቃዎች በራሳቸው ወጪ እስከ ወረዳው ገንዘብ /ቤት ማቅረብ የሚችል
  • አሸናፊ ደርጅት መከፈል ያለበትን የሽያጭ ታክስ 3 ፐርሰንት ይከፍላል

ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ወረዳው ገቢ /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ በብር 300 ብር /ሦስት መቶ ብር/ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።

ዋጋ አቅራቢ ነጋዴዎች ለማቅረብ የፈለጉትን እቃ ስሪቱን እና ደረጃውን በሰነዱ በዝርዝር በተቀመጡ ቅደም ተከተል ሞልተው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።

የጨረታ ማስከበርያ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ብር 10,000 /cpo/ ማስያዝ አለባቸው በጥሬ ገንዘብ ወይም በቼክ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።

ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ 22 ቀን የሚከፈት ሲሆን እለቱ በዓል ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ ስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ገንዘብ /ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ታሽጎ 430 ላይ ይከፈታል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለ መረጃ

ስልክ ቁጥር 09 15 02 92 04 / 09 93 79 35 63 / 09 11 28 30 22 / 09 11 41 26 03 

በኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *