500 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ የሐራጅ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

500 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ የሐራጅ ማስታወቂያ


Addis Zemen (Jul 21, 2026)

የቤት ሐራጅ ማስታወቂያ

በአፍ/ከሳሽ – አቶ ተገኝ ኤልያስ እና በአፈ/ተከሳሽ – አቶ ደኜ ዳዉድ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ ፍ/ቤቱ በቀን 09/11/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በአፈፃፀም ተከሳሹ ስም የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በማረቆ ልዩ ወረዳ ቆሼ ከተማ በ01 ቀበሌ ውስጥ የሚገኘው አወሳኞች በሰሜን አባኮ ኢሳ በደቡብ አንሰቦ ሆለታ፣ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ ተወስኖ የሚገኘው ቤትና ቦታ 500 ካሬ ሜትር በመነሻ ዋጋ በ2,000,000 ብር ሁለት ሚሊዮን/ እንዲሸጥ ተወስኗል፡፡ በዚሁ መሰረት ሽያጭ የሚከናወነው ነሐሴ 28/2018ዓ.ም 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ባለዉ ስለሚካሄድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስለሚደረግ ፍ/ቤቱ ያሳውቃል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት

የሀላባ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *