ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሸበዲኖ ወረዳ አስተዳደር አጥር ግቢ ዙሪያ በብሎኬት እና በፌሮ ለመገንባት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሸበዲኖ ወረዳ አስተዳደር አጥር ግቢ ዙሪያ በብሎኬት እና በፌሮ ለመገንባት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Yedebub Nigat (Jul 25, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሸበዲኖ ወረዳ አስተዳደር አጥር ግቢ ዙሪያ በብሎኬት እና በፌሮ ለመገንባት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በዚህ መሰረት መጫረት የሚችሉት፡-

  • በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸው
  • ደረጃ 5 የስራ ፈቃድ ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቲን ና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት ምስክ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  • በስራ ሂደቱ ማንኛውም ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው
  • የጨረታ ማስከበሪያ ከምያቀ 20000(ሃያ ሺህ /በካሽ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ የሚችሉ
  • የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር ) ማቴሪያል ዝርዝር ሁኔታዎችን የሚገልጽ ሰነድ ከገቢዎች ጽ/ቤት መግዛት የሚችል።
  • ስለዚህ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ የእያንዳንዱን ዝርዝር ዋጋ በመግለጽ በፖስታ አሽገው ዘወትር በስራ ሰዓ ሸ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ክ/ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማኖር ይችላሉ
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ሲሆን የፖስታ ሳጥኑ በ5፡00 ሰዓት ታሽጎ 5፡30 ሰዓት ይከፈታል
  • ዕለቱ የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በተመሳሳይ ሰዓት በቀጣይ ስራ ቀን ይከፈታል።
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

የጽ/ቤቱ ስልክ 046 226 0284/0916 156 117
ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *