Reporter (Jul 26, 2026)
የሐራጅ ማስታወቅያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ይዞታዎችና ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሓራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የመያዣ ንብረቱ የሚገኝበት ኣድራሻ እና የመያዣ መለያ |
የንብረቱ ዓይነት/የሚሰጠው አገልግሎት
|
የሓራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሓራጅ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
|||||
|
ከተማ |
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ |
የይዞታ ማረጋገጫ (ካርታ) ቁጥር |
የይዞታው ስፋት በካሬ ሜትር |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
አሉላ ሙሑር ሃይለ |
አሉላ ሙሑር ሃይለ |
መቐለ |
መቐለ |
ሓወልቲ |
|
8062/03/9454 |
70.89 |
ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ባለ 3 መኝታ ቤት ኮንደሚንየም |
2,757,868.18 |
26/12/2018 |
ከጠዋቱ 3:00-4:00 |
|
2 |
አባዲ ዓይነኩሉ ፀሃየ |
አባዲ ዓይነኩሉ ፀሃየ |
መቐለ |
መቐለ |
ሓድነት |
|
4304/05/9599 |
49.96 |
ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ባለ 2 መኝታ ቤት ኮንደሚንየም |
2,101,592.02 |
26/12/2018 |
ከጠዋቱ 4:00-5:00 |
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሓራጅን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ቢሆን ይመረጣል።
- ሐራጁ የሚከናወነው በ መቐለ ከተማ በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት ግቢ ይሆናል።
- የንብረቱ ሁኔታ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት ንብረቶቹ መጎብኘት ይቻላል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው 15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ የሐራጅ ማስከበርያ ያስያዘው ገንዘብ ወደ ባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ከቤቱ ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሚከፈሉ የስም ማዛወርያ ጨምሮ የተለያዩ ታክስ እና ግብር የሚከፈል ክፍያ ካሉ የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344407766 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ወይም በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት