Arbaminch University: Procurement of Sanitary Items ክሎሪን የመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን አንዱ ጋሎን 45 ኬ.ግ የሚይዝ (Chlorine) – test3.diretenders.com

Arbaminch University: Procurement of Sanitary Items ክሎሪን የመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን አንዱ ጋሎን 45 ኬ.ግ የሚይዝ (Chlorine)


Government (Aug 05, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0869-2018-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Sanitary Items ክሎሪን የመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን አንዱ ጋሎን 45 ኬ.ግ የሚይዝ (Chlorine)
  • Description: Procurement of Sanitary Items ክሎሪን የመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን አንዱ ጋሎን 45 ኬ.ግ የሚይዝ (Chlorine)
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Arbaminch University
  • Clarification Request Deadline: Aug 05, 2026, 2:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Aug 05, 2026, 5:25:34 PM
  • Terms and Conditions: ጥራቱን መጠኑን በጠበቀ መልኩና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል:: ክሎሪን የመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን አንዱ ጋሎን 45 ኬ.ግ የሚይዝ (Chlorine 70 45Kg) as* የጨረታ መመሪያ እና ማሳሰቢያየዕቃው ጥራት እና የአገልግሎት ዘመን፦ የሚቀርቡት ዕቃዎች ጥራት ያላቸው (1ኛ ደረጃ) እና የቀረው የአገልግሎት ማብቂያ ጊዜያቸው (Expiry Date) ከ2 እስከ 3 ዓመት የሚሆን መሆን አለበት።የሎት (Lot) አሟላል መመሪያ፦ ጨረታው በሎት የወጣ በመሆኑ ተወዳዳሪ ድርጅቶች የቀረቡትን ሦስቱንም (3) ዕቃዎች ሙሉ በሙሉ መሙላት ይኖርባቸዋል። ከአንድ ወይም ከሁለት ዕቃ ብቻ ለይቶ መወዳደር በጥብቅ የተከለከለ ነው።ማሳሰቢያ፦ ሦስቱንም ዕቃዎች ሙሉ አድርጎ ያላቀረበ ተወዳዳሪ ከውድድር ውጭ የሚደረግ ሲሆን፥ ደንቡን ባለማክበሩም በሚመለከተው ክፍል ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድበት ይደረጋል። 2. አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና የጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ማድረስ 3. ( ማስረከብ ) ይኖርበታል ፡፡ የማይነበቡ ና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል ፡፡ 4. በEgp Shopping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳደወሮ በተደጋገሚ ጊዜ ያሽነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያለሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከውድድር ውጪ ይድጋል ማሳሰቢያ፡- በተደጋጋሚ አሽንፎ ለማቅረብ ተሳስቸነው የሞላሁት ወይም የማይሆን ምክንያት በማቅረብ ላለማረብቅ መሞከር ያሸነፈበትን አዋርድ ተያያዞ ለሚመለከው አካል በማቅረብ እርምት እንዲወሰድበት ያደርጋል፡፡ 5. በዘርፉ ያልተሰማሩበት እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሪላንስ ማቅረብ መወዳደር አይቻልም ፡፤ተወዳድሮ የተገ እና በግዥ ሥራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ ስለሆነ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እዲወሰድበት ዩኑቨርስቲው ይገደዳል፡፡ የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡ 6. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *