Addis Zemen (Aug 07, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ ብግጫ/2A/2018 ዓ.ም
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የሚከተሉትን በሎት 1፣ በሎት 2፣ በሎት 3 እና በሎት 4 የተቀመጡትን ኮምባይነር የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች – በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የሎት ቁጥር |
የጨረታ ዓይነት |
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ |
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ በብር |
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
||
|
የመዝጊያ ቀን |
የመዝጊያ ሰዓት |
መክፈቻ ሰዓት |
|||||
|
1 |
ሎት 1 |
የክላስ ኮምባይነር መለዋወጫ |
200000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል |
300
|
ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም |
4:00
|
4:30
|
|
2 |
ሎት 2
|
የጆንዲር ኮምባይነር
|
200000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል |
300 |
ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም |
4:00 |
4:30 |
|
3 |
ሎት 3 |
የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች |
200000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል |
300 |
ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም |
4:00 |
4:30 |
|
4 |
ሎት 4 |
ዌንዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች |
200000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል |
300 |
ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም |
4:00 |
4:30 |
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ፣ ቲን ቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት የምዝገባ ምስክር ወረቀት EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰአት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ/ማ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ። የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል። ጨረታው ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በተቀመጠለት ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነ–ስርአት ይከናወናል።
ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፤
ስልክ ቁጥር +251-91 351 4061 ወይም +251-91 115 7091 ፋክስ ቁጥር 011 442 1312
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን