Government (Aug 07, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6b2bf6fc-052f-4687-a03b-e565c5098eba/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0877-2018-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Construction Materials
- Description: Procurement of Construction Materials
- Award Type: Lot based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Arbaminch University
- Clarification Request Deadline: Aug 07, 2026, 11:22:00 PM
- Bid Submission Deadline: Aug 07, 2026, 5:37:25 PM
- Terms and Conditions: – ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሠረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይሆርበታል።
- – አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድርስ ማስረከብ ይኖርበታል።
- – የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል።
- – በ EGP Shopping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅርብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫ ራች ቢሆር ከውድድር ውጪ ይደረጋል።
- – ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል።
- – በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም። ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲ ይገደዳል።
- – ጨረታውን አሸናፊ የሆኑ ተጭራቾች ዩኒቨርሲቲው በሚያቀረበው ናሙና መሠረት ማቅረብ አለበት።
- – ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።