Government (Aug 07, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be33bc0c-36f5-4743-818d-cb8e6a0ffca5/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: INSA-NCB-G-0346-2018-PUR
- Object of Procurement: INSA Procurement of Banner & T-Shirt Print RFQ-05/19
- Description: INSA Procurement of Banner & T-Shirt Print RFQ-05/19
- Award Type: Item-based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Information Network Security Administration
- Clarification Request Deadline: Aug 10, 2026, 8:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Aug 10, 2026, 11:00:00 AM
- Terms and Conditions:
- ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት የእቃ (አገልግሎት) ዋጋ ሲሰጡ ዋጋዉን ከቫት በፊት ያስቀምጡ።
- ዋጋ ስትሞሉ በስፔኩ/በተጠየቀው መሰረት መሆን አለበት።
- እቃዉ/አገልግሎቱን ማቅረብ የሚቻለው በተቀመጠለት ቀን መሰረት ነው።
- አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን/አገልግሎቶችን የሚያቀርበው ቂሊንጦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ለ INSA ለተዘጋጀው ቦታ ነው።
- አሸናፊው ድርጅት እቃው/አገልግሎቱን ማቅረብ ያለበት በቀን 5/12/2018 ዓም 8፡00 ግዴታ ነው።
- ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት የተጠየቀውን እቃ/አገልግሎት ለማቅረብ የንግድ ፈቃዳችሁ ከጥያቄው ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
- ተወዳዳሪዎች በሚያዋጣችሁ ዋጋ ሞልታችሁ ስታበቁ እቃውን ላለማቅረብ አሳማኝ ያልሆኑ ምክንያቶችን ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።
- የግዥ ደንቦችና መመሪያዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል።
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ 0948748884