Addis Zemen (Aug 09, 2026)
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ባንከ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመከቱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት በጨረታው ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
|
ተ.ቁ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
አጠቃላይ የቦታ ስፋት |
የንብረቱ ዓይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
|
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
|||||
|
1 |
አበባ አዲስ |
አዲስ ቃሊቲ ወረዳ 07 |
1350 ካ.ሜ /መጋዘን ያረፈበት 1120 ካ.ሜ/ |
መጋዘን |
62,230,629.58 |
ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
|
2 |
አበባ አዲስ |
ልደታ ወረዳ 08 |
62.67 ኪ.ሜ |
ኮንዶሚኒየም |
9,108,294.01 |
|
|
3 |
አበባ አዲስ
|
አራዳ ባሻ ወልዴ ወረዳ 09 |
37.47 ኪ.ሜ |
ኮንዶሚኒየም ለንግድ የሚሆን |
5,042,381.69 |
|
ማሳሰቢያ ፦
- ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ነሐሴ 21፣ 22 እና 23 ቀን 2018ዓ.ም በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0115570319፡፡
- የጨረታው ማስከበሪያ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /ሲፒኦ/ በጨረታው ዕለት ይዞ በመምጣት መወዳደር ይቻላል፡፡
- አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የክፍያ ሰነድ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- ጨረታው ነሐሴ 25 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት አዲስ ባንከ ዋናው መ/ቤት ዝቋላ ኮምፕሌክስ ሶስተኛ ፎቅ በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከናወናል፡፡
- ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
- የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- ለበለጠ ማብራሪያ አዲስ ባንክ አማ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115 570319 ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡
- ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
አዲስ ባንክ አ.ማ