Addis Zemen (Aug 09, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 06/2019
1. የተሸከርካሪዎች የሞተር ዘይትና የቅባቶች አቅርቦት ግዥ
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት
2. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ለተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይትና የቅባቶች አቅርቦት ግዥ 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ። የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/12/2018 ዓ.ም እስከ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈተው፡– በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይሆናል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡– (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች አንተርፕራይዝ