Reporter (Aug 09, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2019
1. አይ.ሲ.ቲ እቃዎች እና መለዋወጫ መሣሪያዎች–አቅርቦት ግዥ
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
2. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ::
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/12/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል::
- ጨረታው የሚከፈተው፡– በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል::
አድራሻ፡– የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
(ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)