በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 10, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ////ገንዘብ /ቤት በወረዳው ለሚገኙ /ቤቶች 2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

1. የጽህፈት መሳሪያዎች

2. ቋሚ አላቂ

3.የጽዳት ዕቃ

1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው እና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በአቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው

3. የግዥው መጠን ብር 200,000 / ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5. የሚገዙ እቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ከፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 ማግኘት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ለሚወዳደሩበት ለጽህፈት መሳሪያ 15000/አስራ አምስት ሺህ ብር/ ብቻ፣ ለፅዳት እቃ 3000/ሶስት ሺህ ብር/ብቻ፣ ለቋሚ አላቂ 5000/አምስት ሺህ ብር/ብቻ /በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /../ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂ 1 በመቁረጥ የመሂ 1 ኮፒ ተደርጎ ማስያዝ ይችላሉ።

8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሀ//////ቤት ግዥ //አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ /አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ታሽጎ በዚያዉ ቀን 400 ሰዓት ይከፈታል 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

10. ተጫራቹ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው እስከሚዘጋበት እስከ 16ኛው ቀን 330 ድረስ ናሙና ማቅረብ መቻል አለበት።

11. /ቤቱ ጨረታውን እንዳዋጭነቱ በተናጠል ወይም በጥቅል ሊሰጥ ይችላል።

12. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116 190 146/148 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

የሀ////ገንዘብ//ቤት

ሾላገበያ

አድራሻ ፣ ከአዲስ አበባ 130 . ርቀት ወደ ደብረብርሃን 80 . ርቀት በሚወስደው አስፋልት ከሽኖ ከተማ አለፍ ብሎ ወደ ምስራቅ 39 . ገባ ብሎ እንገኛለን።

በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ////ገንዘብ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *