Government (Aug 11, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ef35ec21-7e7f-4b5d-8027-a3021153514e/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0885-2018-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Uniforms
- Description: Procurement of Uniforms
- Award Type: Item-based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Arbaminch University
- Clarification Request Deadline: Aug 11, 2026, 4:00:00 PM
- Bid Submission Deadline: Aug 11, 2026, 4:52:13 PM
- Terms and Conditions:
- ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሠረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይሆርበታል።
- አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድርስ ማስረከብ ይኖርበታል።
- የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል።
- በ EGP Shopping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅርብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫ ራች ቢሆር ከውድድር ውጪ ይደረጋል።
- ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል።
- በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም።
- ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲ ይገደዳል።
- ጨረታውን አሸናፊ የሆኑ ተጭራቾች ዩኒቨርሲቲው በሚያቀረበው ናሙና መሠረት ማቅረብ አለበት።
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።