Information Network Security Administration (INSA)፡ Procurement of Network Cable CAT 6A – test3.diretenders.com

Information Network Security Administration (INSA)፡ Procurement of Network Cable CAT 6A


Government (Aug 11, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: INSA-NCB-G-0348-2018-PUR
  • Object of Procurement: INSA Procurement of Network Cable CAT 6A RFQ-03/18
  • Description: INSA Procurement of Network Cable CAT 6A RFQ-03/18
  • Award Type: Item-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Information Network Security Administration
  • Clarification Request Deadline: Aug 11, 2026, 7:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Aug 12, 2026, 2:00:00 PM
  • Terms and Conditions: 
  1. ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት የእቃ (አገልግሎት) ዋጋ ሲሰጡ ዋጋዉን ከቫት በፊት ያስቀምጡ።
  2. ዋጋ ስትሞሉ በስፔኩ/በተጠየቀው መሰረት መሆን አለበት።
  3. እቃዉ/አገልግሎቱን ማቅረብ የሚቻለው በተቀመጠለት ቀን መሰረት ነው።
  4. አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን/አገልግሎቶችን የሚያቀርበው ወሎ ሰፈር በሚገኘው የ INSA ዋ/መቤት ነው።
  5. አሸናፊው ድርጅት እቃው/አገልግሎቱን ማቅረብ ያለበት በቀን 06/12/2018 ዓም 9፡00 ነው። 
  6. ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት የተጠየቀውን እቃ/አገልግሎት ለማቅረብ የንግድ ፈቃዳችሁ ከጥያቄው ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። 
  7. የግዥ ደንቦችና መመሪያዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል። 
  8. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ለበለጠ መረጃ 0948748884

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *