ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ Spirometer Mouth Piece, Generator, Solar System Installation & ERP System የተለያዩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ Spirometer Mouth Piece, Generator, Solar System Installation & ERP System የተለያዩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


Reporter (Aug 12, 2026)

ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ በጤና፣ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ አቅም ግንባታ፣ በሰላም እና እርቅ ልማት፣ መልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ ተጠያቂነት በማስፋት እና በማስረጽ፣ በድንገተኛ አደጋ ድጋፍ እና በመልሶ ማቋቋም፤ እና ሁለገብ የማህበረሰብ ድጋፍ ፕሮግራሞችን በመደገፍ ረገድ ከመንግስት እና ከተጠቃሚዉ ህብረተሰብ ጋር በመቀናጀት መጠነ ሰፊ ስራዎችን ላለፉት 25 አመታት በሁሉም ክልሎች ላይ ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች የተለያዩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

  • LOT 1: Spirometer Mouth Piece
  • LOT 2: Generator
  • LOT 3: Solar System Installation
  • LOT 4: ERP System 

ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፉ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 11 2018 ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች በስልክ ቁጥር +251-910-49-12-33 ወይም በ liaebidliaebid@gmail.com  ኢ-ሜል አድራሻ የጨረታ ሰነድ በመጠየቅ መውስድ የምትችሉ ሲሆን፤ አቅራቢዎች የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ፕሮፖዛል በድርጅታችን ዋና መ/ቤት እስከ ነሐሴ 11 2018 ከሰዐት 11:00 ሰዐት ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ። ጨረታው ነሐሴ 11 2018 ከሰዐት 11፡30 በዋና መ/ቤት የሚከፈት ይሆናል።

አድራሻ፡ “ሰሚት ከተባበሩት አደባባይ ወደ አቤም በሚወስደው መንገድ አሜሪካ ሜዲካል ሴንተር ገባ ብለው ባለው የግራው መንገድ ሰማያዊው የሰንሻይን አጥር እንደጨረሱ በስተግራ ባለው አስፓልት ስትታጠፉ በቀኝ በኩል ያለው ሶስተኛው ቤት

ለበለጠ መረጃ፡ በ 011-6-7-57-26/27 ወይም

0910-49-12-33 መደወል ይችላሉ።

ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ ጨረታውን በከፊል

እንዲሁም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።