Reporter (Aug 12, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር UBE-CAE-MOJO-075
ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ.ማ. ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞች ምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል።
ተጫራቾች በድርጅቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር በነጻ ከዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ዋና ቢሮ (ቦሌ ዋርካ ታወር በስተጀርባ) በሚገኘው በስራ ሰዐት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም ድረስ መጥተው መውሰድ ይችላሉ።
የጨረታ ሰነዱን ነሀሴ 15 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት 5፡00 ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ በዋናው ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ.ማ. ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ +251 91 325 2106