Addis Zemen (Aug 13, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓ.ም በስሩ ለሚገኙት የወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ አልባሳትን፣ የመኪና ጎማዎችን የተለያዩ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፖችን የኤለክትሮኒክስ እቃዎችን እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፋ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች
1.በዘርፋ የታደሰ ንግድ ፋቃድ እና የዘመኑን ግብር ግዴታውን የተወጣ ስለመሆኑ እና የአቅራቢዎች ዝርዘር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆስኑ የሚገልጽ በቂ መረጃ ሊኖረው ይገባል።
2. ማንኛውም ተጫራች ከ100,000 /አንድ መቶ ሺህ/ የግዠ ግምት በላይ የሚጫረት ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርበታል፤
3. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሆኖ የማይመለስ 1,000.00 / አንድ ሺህ/ የኢትዮጰያ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 15 በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ።
4. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው የስራ ቀን ከሠዓት በ8፡00 ሠዓት ድረስ ኦሪጂናል እና ኮፒውን በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው የስራ ሠዓት በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቶች በሰዓቱ ባይገኙም ጨረታው በተባለው ሰዓት ይከፈታል።
6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሠዓቱ ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይከፈታል።
7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው ሠዓት ይከፈታል።
9. ተጫራቾች ግልጽ ያልሆነላቸሁ ሃሳብ ካለ በስልክ ቁጥር 09 85 37 67 46 ፣ 09 47 54 66 47፣ 09 69 14 88 99, በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት እቃ ግዢ ከፊል በአካል ቀርበው መረዳት ይችላሉ።
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት