Addis Zemen (Aug 14, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- አላቂ ጽ/መሳሪያ፣
- የመኪና መለዋወጫ ከነ እጅ ዋጋ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 አላቂ ጽ/መሳሪያ፣
- ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ ከነ እጅ ዋጋ ግዥ
ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ድርጅቶች እንዲወዳደሩ ይጋበዛሉ::
- ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስችል በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የስራ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፡፡
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑትን የምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ
- በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ማስከበሪያ ለሁሉም ሎቶች ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣በጥሬ ገንዘብና በሌተር ኦፍ ክሬዲት ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ ለብቻው በማሸግ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ብር 400 (አራት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል ::
- ተጫራቾች የማወዳደሪያ ሰነድን ዋናውና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በሁለት ፖስታ ኦርጂናልና ኮፒ በማለት በሸኮ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል።
- ተጫራቾች ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ቀኑ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አቅራቢዎች የሚሞሉት ዋጋ ከነቫቱ መሆን አለበት፤ ካልሆነ መ/ቤቱ የተሞላውን ዋጋ ከነቫቱ እንደተሞላ አድርጉ ነው የሚወስደው፡፡
- ይህ ጨረታ ለ60 /ስልሳ/ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ተጫራቾች ዕቃዎችን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው እስከ ወረዳ ማእከል ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
አድራሻ፡- ቤንች ሸኮ ዞን ሸኮ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር፡-0930573008
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የቤንች ሸኮ ዞን
የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት