Addis Zemen (Aug 18, 2026)
የጨረታ ቁጥር 01/2019 ማስታወቂያ
ሃናቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የቢሮ እቃዎች ቋሚ አላቂ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብሶች የሚወገዱ ዕቃዎችን መጽሐፍ፤ የተማሪዎች ወንበር ጠረጴዛ ሼልፍ፣ ዴስከ ጥገና ማባዣ ማሽንና ኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት እንዲሁም፤ የቧንቧ ጥገና አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፣
በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢዎች መሆን አለባቸው፡፡
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
ሎት 1 |
የጽህፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች |
7000.00 |
|
ሎት 2 |
ደንብ ልብስ |
28000.00 |
|
ሎት 3 |
የጽዳት ዕቃዎች |
6000.00 |
|
ሎት 4 |
የትምህርት ዕቃዎች |
5000.00 |
|
ሎት 5 |
ቋሚ ዕቃዎች |
20000.00 |
|
ሎት 6 |
ህትመት ስራዎች |
3000.00 |
|
ሎት 7 |
ፕጋና ስራዎች |
10000.00 |
ተጫራቾች ከዚህ በላይ በሰንጠረዥ በተመለከተው መሰረት ስሚወዳደሩበት ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በሃና የቅ/ሕ/ሽ/መ/ደ/ት/ቤት ስም በማስያዝ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚገባቸው ሲሆን ያላስያዘ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል እና ጥቃቅን ተወዳዳሪዎች አምራች በሆነበት ዘርፋ ላይ ብቻ ሰነዱን በነፃ መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከት/ቤቱ ፋይናንስ ከፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት በመገዛት የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰነዱ ሳዴ በመሙላት በማሸግ ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ደኖርባቸዋል፡፡
5. ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋውን ከነቫቱ ሞልቶና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም እድርጎ የማያቀርብ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም እንዲሁም ናሙና ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለበት፡፡
6. የጨረታ ሰነዱ በ10ኛው ቀን ከቀኑ በ11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን በዓል ካልሆነ ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወደም ህጋዊ ተወካያቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
7. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፦ ን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 14 በተለምዶ አጠራር ጋርመንት ሰፈራ ነው::
በስልክ ቀጥር፦ 0118 290 164 / 0118 290 165
ሃናቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት