ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሽንግና ፓኬጄንግ አ.ማ. የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሽንግና ፓኬጄንግ አ.ማ. የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል


Addis Zemen (Aug 18, 2026)

ማረሚያ

ዓርብ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 33 ላይ ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሽንግና ፓኬጄንግ አ.ማ ባወጣው ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በተራ ቁ 3 ላይ ink yellow ( for cromoman (coldest ink) ብዛት ሳይገለፅ የወጣ በመሆኑ ብዛት 25 በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a7ec4e20a538ada60000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *