በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መሰተዳደር በአርሲ ዞን የአሰኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ አላቂ የጽፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መሰተዳደር በአርሲ ዞን የአሰኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ አላቂ የጽፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 18, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ -01/2018

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መሰተዳደር በአርሲ ዞን የአሰኮ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2019 የበጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፈረኒቸሮች፣ አላቂ የጽፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብሶች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡

1. ለተጠየቁት የግዢ እቃዎች በጥራት ለማቅረብ የሚችል ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ፤ የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tax payer Registration No.) የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና በፌደራል፤ በክልል ወይም በዞን ገንዘብ /ቤት ወይም በግዥዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው ዋናውን ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መስሪያ ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. ማንኛውም ተጫራች ከሚያቀርበው ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ ለያንዳንዱ ለተጠየቀው ዕቃዎች ዋጋ ብር 30,000.00(ሰላሳ ሺህ ብር) በአቅራቢያቸው በሚገኝ የታወቀ ባንክ በክፍያ ማዘዣ በተረጋገጠ (CPO) ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

4, ተጫራቾች ይህ የጨረታ ሰነድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ለያንዳንዱ ለተጠየቀው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርሲ አሰኮ ቅርንጫፍ አሰኮ ወረዳ ገንዘብ /ቤት የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000209216578 ገቢ በማድረግ የባንከ ደረሰኝ በመያዝ ከአሰኮ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 16 ኛው የስራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ፤ ጨረታው 16 ኛው የስራ ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከረፋዱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡

7. አሸናፊው ተጫራች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የእቃ ከምችት ያለውና እቃዎቹን በራሱ የማጓጓዝ ወጪ አሰኮ ወረዳ ገንዘብ /ቤት አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

8. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 022 119 1003 / 0920 047 605 / 0912 296 366

የአርሲ ዞን የአሰኮ ወረዳ ገንዘብ /ቤት