የአባይ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ እንዲሁም የከባድና የቀላል መኪና ጎማዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የአባይ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ እንዲሁም የከባድና የቀላል መኪና ጎማዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 18, 2026)

የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ እንዲሁም የከባድና የቀላል መኪና ጎማ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አኮኃ/ብግጨ/04/2018

የአባይ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 2019 . በጀት ዓመት በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ የመስኖና መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ፣ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማሰራት እንዲሁም የከባድ እና ቀላል መኪና ጎማዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ድርጅቱ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

1. የህጋዊነት ማስረጃዎችን ማለትም በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣ ለማሽነሪዎችና ከባድ ተሽከርካሪዎች ለመወዳደር የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ነገር ግን ለቀላል ተሽከርካሪዎች የቫት ተመዝጋቢ ካልሆኑ በስማቸው ደረጃ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፤ የሚያከራዩት ማሽነሪ/ተሽከርካሪዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ (ሊብሬ) ኮፒውን በማያያዝ እና ለማመሳከሪያነት ኦሪጅናል ሊብሬ በውል ወቅት ማሳየት አለባቸው

2. የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡

3. የሚያስፈልጉ የተሽከርካሪዎችና የማሽነሪዎች ብዛት በየቀጠናው (ከባቢያዊ ምድብ) እንደ ፕሮጀክቶች ቁጥር እየታየ የሚወሰን ሆኖ አይነታቸው እንደሚከተለው ይሆናል፡

.

የተሸከርካሪ /ማሽነሪ/ አይነት

የስሪት ዘመን (..)

የክፍያ ሁኔታ

የሚሰሩበት ቦታ /ፕሮጄክት

 

ሎት1  (የከባድና ቀላል ተሽከርካሪ እንዲሁም ማሽነሪ ኪራይ)

1

ሲንግል ጋቢና (HZ)

2000 እና በላይ

በቀን

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

2

ስቴሽን ዋገንላንድ ክሮዘር

1998 እና በላይ

በቀን

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

3

ገልባጭ መኪና 6 / /150 ኩንታል እና በላይ

2010 እና በላይ

በቀን/በሜ3

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

4

አይሱዚ ደረቅ ጭነት

2000 እና በላይ

በቀን

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

5

ኤክስካቫተር በአካፋ በጃክሃመር

2010 እና በላይ

በሰዓት

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

6

ዶዘር

2008 እና በላይ

በሰዓት

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

7

ሎደር

2012 እና በላይ

በሰዓት

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

8

ግሬደር

2010 እና በላይ

በሰዓት

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

9

ስሙዝ ኮምፓክተር

2008 እና በላይ

በሰዓት

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

10

ሽፕ ፉት ኮምፓክተር

2008 እና በላይ

በሰዓት

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

11

ሻወር ትራክ

2000 እና በላይ

በወር

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

12

ፊውል ትራክ

2000 እና በላይ

በወር

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

13

ሎቤድ ትራክ

2005 እና በላይ

በትሪፕ

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ፕሮጀክቶች

 

ሎት 2(የተሽከርካሪ ጎማ)

 

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የማቅረቢያ ቦታ

14

የከባድና ቀላል ተሽከርካሪ ጎማ

ቁጥር

214

ባህርዳር ዋና /ቤት

               

4. ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በኪራይ የሚገቡት ለመስኖ ፣መጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክቶች & ለሰርቪስ እና ለሱፐርቪዥን አገልግሎት ነው፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ባህር ዳር ቀበሌ 16 ህዳሴ ሰፈር አመልድ ጋራጅ አባይ ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ከግዥና አቅርቦት የሥራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 19 ማግኘት ይቻላል፡፡ እንዲሁም በኩባንያዉ ዌቭሳይት ማግኘት ይችላላ፡፡

6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የተለያዩ ተሽከርካሪዎች/ማሽነሪዎች እና የተሽከርካሪ ጎማዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) በጨረታ ሰነዱ የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በአባይ ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ማህበር ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡

7. ተጫራቾች በጨረታ ስነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ለማሽነሪና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ ጎማ ተብሎ ትክክለኛ ስምና አድራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት እስከ 15ኛው ቀን 800 ሰዓት በስራ ሰዓት ባህር ዳር ቀበሌ 16 ህዳሴ ሰፈር አመልድ ጋራጅ በሚገኘው የአባይ ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ማህበር ዋና /ቤት ግዥና አቅርቦት ስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 19 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡

8. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ

  •  15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ይዘጋል፤
  •  15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና አቅርቦት ስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 19 ይከፈታል።

9. 15ኛው ቀን የበዓል ቀን ወይም እሁድና ቅዳሜ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ይከፈታል።

10.ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም።

11.ተጫራቾች የሚያከራዩትን የማሽንና ተሽከርካሪ አይነት ብዛቱን ጭምር በዋጋ መሙያ ፎርሙ ላይ በግልጽ ማስቀመጥ አለባቸው፡፡

12. አሸናፊው ድርጅት በጨረታ በተወዳደረበት ተሽከርካሪ እና ማሽነሪ ቁጥር ልክ መሣሪያዎችን ማቅረብ ይችላል።

13.አንድ ተወዳዳሪ ከራሱ መሣሪያና ተሽከርካሪ ውጭ የሚያቀርብ ከሆነ ከፍትህ /ቤት ሕጋዊ ውክልና እና የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ ማያያዝ አለበት፡፡

14.ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

15.ውድድሩ በነጠላ ዋጋ ነው፡፡

16. በጨረታው ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከግዥና አቅርቦት ስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም https://www.abayconstruction.org.et/auction-bid/  በስልክ ቁጥር 0912993321/0991021430 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

አባይ  ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *