Addis Zemen (Aug 18, 2026)
ማስተካከያ
ቅዳሜ ነሐሴ 9 ቀን 2018 በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 26 ላይ በልደታ ክ/ከተማ የጄነራል ጃጋማ ኬሎ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መዝጊያው በስህተት የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ተብሎ የወጣ በመሆኑ የጄነራል ጃጋማ ኬሎ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ ተብሎ እዲነበብ በዚህ ማስታወቂያ የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።
የጄነራል ጃጋማ ኬሎ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a8027800a538a01ac000001