በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን እንዲሁም የመኪና ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን እንዲሁም የመኪና ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 19, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር/001/2019

በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን እንዲሁም የመኪና ዕቃዎችን ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተሮች ና ቀበሌዎች በሚከተለው መስፈርት መሠረት መግዛት ይፈልጋል

የመወዳደሪያ መስፈርቶች፡-

1. የዘመኑን ግብር የከፈለ በዘርፉ ህጋዊ የአቅርቦት ፍቃድ ያላቸው ቫት(VAT ) ና ቲን (TIN) ተመዝጋቢ የሆኑ።

2. በመስሪያ ቤቱ ፍላጎት መሰረት ዕቃውን ማቅረብ የሚችል ለጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ አለበት።

3. በቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ተመላሽ የማይሆን ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።

4. የሚወዳደሩበትን ኦሪጂናል ዶክመንት እና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ (ፖስታ) በቀን 13/12/2018 እስከ ቀን 03/13/2018 6፡30 ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 03/13/2018 8:30 ሰዓት ደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል።

6. የጨረታው አሸናፊ ላልሆኑ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

7. ለጨረታ ከቀረቡ በኃላ ሃሳብን መለወጥ ና ማሻሻል ወይም ከጨረታ ውስጥ መውጣት የማይቻል መሆኑን፤

8. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

ዝርዝር መረጃ ለማግኘት 0939 299 494/0929 252 313/09211682 99/0913 819 812
ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *