Reporter (Aug 19, 2026)
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨቁ/03/26/27
ኩባንያችን ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት መገልገያ የሚሆኑ ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዝት ይፈልጋል።
- ሎት-1- የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች /Stationery Materials/
- ሎት-2- የፅዳት እቃዎች /Sanitary Materials/
- ሎት-3- ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር /Desktop Computer/
- ሎት-4- ላፕቶፕ ኮምፒውተር /Laptop Computer/
- ሎት-5- ፕሪንተር /Printer/
- ሎት-6- ስካነር /Scanner/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በእያንዳንዱ በዘርፍ የተመዘገበ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ግብር መክፈያ መለያ (TIN) ሰርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን እና ጨረታ መሳተፍ የሚገልፅ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
ስለሆነም ተጫራቾች ዝርዝር የመጫረቻ እና የዋጋ ማረቢያ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት ሁለተኛ ፎቅ ፋይናንስ እና ኢንቨስት መንት መምሪያ ከነሃሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ነሃሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 3፡00 ሠዓት ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤
ተጫራቾች ለ ሎት 1 እና 2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 75,000 (ሠባ አምስት ሺ ብር) ለ ሎት 3፣4፣5 እና 6 ብር 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺ ብር) በአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ስም የተፃፈ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
እቃዎቹን የማቅረቢያ ዋጋ የተሞላበትን የመጫረቻ ሰነድ በሁለት ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት (4ተኛ ፎቅ) ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ጨረታው ሎት 1 እና 2 ነሃሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 3፡00 ሠዓት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት 4፡30 እንዲሁም ሎት 3 ፣4፣5 እና 6 በዛው እለት ነሃሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 3፡00 ሠዓት ላይ ተዘግቶ 3፡30 በኩባንያው ግዥ ኮሚቴ የሚከፈት ይሆናል::
ኩባንያው የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ ፡– አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ)
ኃይሌ ገ/ስላሴ ጐዳና አንበሳ ኢንሹራነንስ ህንፃ
ስልክ፡– 0116-18-70-00 / 0116-62-81-35