Government (Aug 19, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5c432e09-3084-4d3e-b53a-e36124bb2334/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: FEACC-NCB-G-0114-2018-PUR
- Object of Procurement: የሆቴል አገልግሎት ግዥ ቢሾፍቱ 2019
- Description: የሆቴል አገልግሎት ግዥ ቢሾፍቱ 2019
- Award Type: Lot based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission
- Clarification Request Deadline: Aug 19, 2026, 12:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Aug 21, 2026, 8:30:00 AM
- Terms and Conditions:
- The federal ethics and anti corruption commission have the right to cancel the bid fully or partially
- ሰዎች በተስማሚ ሁኔታ የሚቀመጡበት በቂ ቦታና መቀመጫ፣አዳራሹ የሚከፈት መስኮት በቂ መብራት ያለው
- በአዳራሹ ውስጥ መድረክን የሚከልሉ ቋሚ ምሰሶዎች ብዛት የሌለው ቢያንስ ምሰሶዎች የሌለውና ወጥነት ያለው አዳራሽ
- ጥራት ያለው የመድረክ ለመክፈቻ ንግግር ፖዲየም
- የሰነድ ማቅረቢያ በቂ ብርሃን ያለው ፕሮጀክተር ወይም LED screen
- ጥራት ያለው የድምፅ ማስተናገጃ ስርዓት፣ከሁለት በላይ የመነጋገሪያ ማይክ፣የድምፅ ማስተናገጃ ስርዓት(minimum two microphone, Quality speakers)
- የኤሌክትሪክ ማከፋፈያዎች(power outlets) ለላፕቶፕ እና መሳሪያዎች ያለው
- የፋይ-ፋይ አገልግሎት(optional) 8.በተለያዩ አቀማመጦች(U-shape ወይም theatre style)ማዘጋጃት የሚችል አዳርሽና ጠረጴዛዎች(በሚያምር ከለር ጨርቅ የተሸፈነ ጠረጴዛ)
- የተሟላ ንፅህና እና የአየር ማዕድን ና የእንት እና የድንጋጤ መከላከያ መሳሪያዎች
- በከተማ ማዕከል ወይም ከዋና መንገድ በቅርብ የሚገኝ አዳራሽ ሆኖ የመኪና ማቆሚያ
- ቀላል የሆነ የመድረሻ መንገድ ላይ የሆነ 12.የቴክኒክ አገልግሎት መስጠት የሚችል በቂ ባለሞያዎች (የሚወዳደረው ባለ 4 ኮከብ ከኦሮሚያ ቱሪዝም ፍቃድ የወሰደ እና የታደሰ ክሊራንስ ያለው ብቻ መሆን አለበት)