Addis Zemen (Aug 20, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦኘቲካል ፓወር ሜትር፤ ላዘር ዲስታንስ መትር፤ ኦፕቲካል ላዘር ሶርስ እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter, Laser Distance Meter, Optical Leaser Source and OSP Toolbox with RFQ No. 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 and 4280817-2. ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 እና 4280817-2 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡
ሰነዱን ለመግዛት እና ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a7d76d30a538acbfa000001