Addis Zemen (Aug 20, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ ኢኢግ/ ሰቼማ/ብግጨ/002/2019
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የዋና መ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ
- ሎት 01 ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት 02 የፅህፈት ዕቃዎች
- ሎት 03 የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም
- ሎት 04 የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 05 ጎማና ባትሪ
- ሎት 06 የተሽከርካሪ መለዋወጫ
- ሎት 07 አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
1) በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡–
1.1 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር መጠን፡– ከጠቅላላ ካቀረቡት ዋጋ 2% ማስያዝ ይኖርበታል
1.2 ተጫራቾች የግብር መክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂውን ማቅረብ የሚችሉ፣
1.3 አግባብ ያለው በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ኮፒውን ከመጫረቻ ሰነድ ጋር በማቅረብ ማቅረብ የሚችሉ፣
1.4 የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ቅጂውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
1.5 በመንግሥት መስሪያ ቤቶች በዕቃ አቅራቢነት በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት (በድረ ገፅ ላይ መረጋገጥ የሚችል)
2) ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000028606177 በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ስም ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
3) ጨረታው ለተወዳዳሪዎች ክፍት ሆኖ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል። ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል። (የመክፈቻ ቀን የበዓል ወይም የዕረፍት ቀን ላይ ከዋለ ቀጥሎ ባለው ቀን ይከፈታል።)
4) ግሩፑ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ተጨማሪ መረጃ ሲፈልጉ፡– ስልክ ቁጥር +251 98 633 3355
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ