የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


Be'kur (Aug 17, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሣሾች 1. አጉማስ መኩሪያ 2. ብርቱኳን ታከለ 3. ጠጄ መኩሪያው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ አዋሣኙም በምሥራቅ እረፍቴ አየነው፣ በምዕራብ ገደፋየ በላይነህ፣ በሰሜን መዝገቡ ጥሩነህ እና በደቡብ መንገድ የሚገኘው በካርታ ቁጥር 10277/2010 በአቶ አጉማስ መኩሪያ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ ሳይጠብቅ ስለሚሸጥ የጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከነሐሴ 11/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 5/2019 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 30 ቀናት ቆይቶ መስከረም 6/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 እንዲሚሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻዋጋ ¼ በሲፒኦ ይዛችሁ እንድቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *