በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው የሃሌሉያ/ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ለት/ቤቱ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው የሃሌሉያ/ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ለት/ቤቱ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 21, 2026)

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር፡//////ቤት 001/2019

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት /ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው የሃሌሉያ / ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና /// ቤት 2019 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ።

የዕቃው/የአገልግሎቱ አይነት                የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን የዋጋውን 0.5%

ሎት 1 የአላቂ የቢሮ ……………..………………….4,000.00

ሎት 2 የቋሚ ዕቃ……………………………………………...3,000.00

ሎት 3 የትምህርት ዕቃ-……………………………………..2,000.00

ሎት 4 የደንብ ልብስ ስፌት……………………………….1,500.00

ሎት 5 የደንብ ልብስ………..……………………………….6,000.00

ሎት 6 ፣የፅዳት ዕቃ……………..………………………..6,905.26

ሎት 7 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና………………………….1,350.00

ሎት 8 የህትመት ስራ……………………………….…550.00

ለት/ቤቱ መግዛት እና ማሰራት አስፈልጓል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

1.ተጫራቾች የሰነድ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

  • በዘርፉ የተሰማሩበትን 2019 . የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
  • ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በጨረታ እንዲሳተፉ /እንዲወዳደሩ/ የተሰጠ ታክስ ክሊራንስ ያለው
  • በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገጽ/www.ppa.gov.et/ላይ በአቅራቢነት መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ወረቀት/ዌብሳይት ኮፒ /ያለው
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN / ያለው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT / ተመዝጋቢ የሆነ

2. ከላይ የተዘረዘሩትን ማሟላት የሚችል ተጫራቾች ለጨረታው ዝርዝር ሁኔታዎችን የሚገልፀውን ለሚወዳደሩበት የጨረታ ሰነድ መግዢያ ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል በፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ። ነገር ግን በማህበር የተደራጁ እና አምራች ከሆኑ ከተደራጁበት ወረዳ ደብድቤ በማፃፍ የመጫረቻ ሰነድ የሚወስዱ ይሆናል።

በሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ /ቤት በሚል ስም ከታወቀ ባንከ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስራት ይጠበቅባቸዋል።

1. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት አየር ላይ ፀንቶ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው 11ኛው ቀን 330 ሰዓት ታሽጎ 400 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ሆኖም የጨረታው መክፈቻው ቀን በዓል፣ ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በማግስቱ በስራ ቀን ይከፈታል። ተጨማሪ ቀን ካስፈለገ ሁሉም ተሳታፊ ተጫራቾች በደብዳቤ እንዲያውቁ ይደረጋል።

2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ብቻ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ጨረታው የሚያቀርበው እና የሚፈፅመው ወኪል ከሆነ ከፍ/ቤት ወይም ከሰነዶች ማረጋገጫ የተሰጠውን ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።

4. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ሲመልሱ ሰነዱ ላይ እያንዳንዱ ገፅ ላይ ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት፡፡

5. ተጫራቾች አሸናፊ በሆኑበት ዕቃዎች በአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የግዥ ውል ስምምነት መፈራረም ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና ለሚያስፈልገው ናሙና ማቅረብ አለባቸው፤ ይህንን ያልፈፀመ እና ተለዋጭ ናሙና ያቀረበ ተጫራች ለውድድር አይቀርብም።

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ይከፈታል።

8. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።

9. ማንኛውም ተጫራች ዋጋ ሞልተው ሲያመጡ ተቋሙ ባቀረበው ፎርማት ብቻ እና ዋጋ ሲሞሉ ቫትን አካተው መሆን አለባቸው። እንዲሁም በተጫራቾች የሚሞላውን ክፍል 4 መሙላት ግዴታ ነው።

10. የጥገና ስራ (እድሳት ስራ)ተጫራቾች ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ መጫረት ይቻላል።

ማሳሰቢያ፡ /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ በአዲስ ከተማ / ወረዳ 6 አውቶብስ ተራ ከፍ ብሎ አዲሱ ሚካኤል ፊት ለፊት ሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛና ///ቤት

ለበለ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 011 273 4592 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት /ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው የሃሌሉያ/ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና ///ቤት