በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ የመንገድ ጥገና ሥራ ህጋዊ በመስኩ የተሰማሩ GC 5 እና RC 5 ደረጃ ያላቸው ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በሰዓት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ የመንገድ ጥገና ሥራ ህጋዊ በመስኩ የተሰማሩ GC 5 እና RC 5 ደረጃ ያላቸው ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በሰዓት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 21, 2026)

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ ኪሜትር የመንገድ ጥገና ሥራ ህጋዊ በመስኩ የተሰማሩ GC 5 እና RC 5 ደረጃ ያላቸው ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በሰዓት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ::

በዚህ መሠረት ማናቸውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ከመንገድ ሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ኮንትራክተሮች እንዲሳተፉ እንጋብዛለን::

ተሳታፊዎች፡-

  1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ የዓመቱን ግብር የከፈሉና ዋናና ቅጂ መረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ::
  2. ተወዳዳሪዎች በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበትን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
  3. ተወዳዳሪዎች ተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ _
  4. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰረተ ቼክ CPO 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የሚችሉ::
  5. ጠቅላላ ተወዳዳሪዎች በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የፌደራል መንግስት የተደነገገውን የግዥ ሕግ የሚያከብሩ መሆን አባቸው ::
  6. ተወዳዳሪዎች ጨረታውን ለማሰናከል ከሞከሩ ከጨረታ ውጭ ይሆናሉ ለወደፊትም በሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ በሚካሄደው በመንግስት የግዥ ጨረታ አይሳተፉም:: ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብም አይመለስም::
  7. በኢትዮጵያ ደረጃ መዳቢዎች የተረጋገጠ ማሽኖች ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ::
  8. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ ከተከፈተ በኋላ በሰነዱ ላይ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ መለወጥ ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታ መውጣት አይችሉም::
  9. ተወዳዳሪዎች በጨረታው ላይ መግለጫ ወይም የማሻሻያ ጥያቄ ካላቸው በተመዘገቡ በአምስት ቀን (5) ውስጥ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  10.  ተወዳዳሪዎች ባቀረቡት መወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስም ፊርማና አድራሻ ማህተም መጥቀስ አለባቸው::
  11. የጨረታውን ሰነድ በሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቁጥር 7 የማይመለስ 2000 (ሁለት ሺህ ብር) በመክፈል መግዛት ይቻላል::
  12. ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ የመንግስት የስራ ቀናት የሰነድ ሽያጭ ይከናወናል::
  13.  የጨረታው ሰነድ አቅራቢ ድርጅቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ22ኛ የስራ ቀን ጠዋት 3:00 ታሽጎ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል ::
  14. የተሰረዘ የተደለዘ የተፋፋቀ ወይም በግልፅ የማይነበብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  15. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ክሪላንስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  16. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  17. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ዝርዘር ጠቅላላ መስፈርቶች በጨረታው ሰነድ ላይ ያሉ መሆናቸውን እንገልፃለን::
  18.  የጨረታ ሰነድ የፋይናንሻል እና የቴክኒክ ሰነዶች ኦሪጅናል እና ኮፒ ሰነዶች ለየብቻቸው ታሽገው በተጨማሪም CPO ለብቻው በአንድ ፓስታ በማድረግ ሁሉንም ሰነዶች በአንድ ጥቅል ትልቅ ፓስታዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  19. ስለጨረታው የበለጠ ለመረዳት በስልክ ቁጥር 0471160012 መደወል ይችላሉ።
  20. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *