Educational Assessment and Examinations Service: Procurement of Stationery Materials – test3.diretenders.com

Educational Assessment and Examinations Service: Procurement of Stationery Materials


Government (Aug 21, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: EAES-NCB-G-0091-2018-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Stationery Materials
  • Description: Procurement of Stationery Materials
  • Award Type: Lot-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Educational Assessment and Examinations Service
  • Clarification Request Deadline: Aug 19, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Aug 24, 2026, 12:20:28 AM
  • Terms and Conditions: የልጆች ትምህርት ቤት ቦርሳ (School Bag Specification) ለልጆች ጤንነት፣ ምቾት እና ለቦርሳው ጥንካሬ ትኩረት መስጠት ይገባል።ከውጭ ኢንፖርትድ የሆነ ጥራቱን የጠበቀ እኛ ጋር በመምጣት ሳምፕል በማየት ማቅረብ የሚችል አስቸኳየ 1. መጠን እና ስፋት (Dimensions & Size) ቁመት: 38 እስከ 45 ሴ.ሜ ስፋት: 30 እስከ 32 ሴ.ሜ ውፍረት: 15 እስከ 20 ሴ.ሜ 1. የሚያገለግሉ ጥሬ ዕቃዎች (Materials) ውጫዊ ክፍል: ጠንካራ እና ውኃ የማያስገባ (Water-resistant/Waterproof) ፖሊስተር (Polyester 600D ወይም ናይሎን)፣ አንዳንዴም ጥራቱን የጠበቀ ሽራ ሊጠቀም ይችላል። ውስጣዊ ክፍል: በቀላሉ የማይቀደድ የናይሎን ወይም የቃጫ ከቨር (Nylon lining) ። ዚፕ (Zippers): ጥራታቸው የጠበቁ እና በቀላሉ የማይበላሹ (ለምሳሌ YKK ዚፕስ) ባለ ሁለት መንገድ ዚፕ። 1. ergonomic እና የጤና ደህንነት መስፈርቶች (Ergonomics & Comfort) የትከሻ ማሰሪያ (Shoulder Straps): ልጁን ትከሻ እንዳይበሳው ወይም ህመም እንዳይሰማው በ sponge (Padding) የተሞላ፣ ወፍራም እና ስፋቱ ቢያንስ 5 ሴንቲሜትር የሆነ። የጀርባ ክፍል (Back Panel): አየር እንዲዘዋወር የሚያደርግ (Breathable mesh) እና ለስላሳ ያለው፣ የልጁን 1. ክፍሎች እና ኪሶች (Compartments & Pockets) ዋናው ክፍል (Main Compartment): ደብተሮችን፣ መጻሕፍትን እና ታብሌቶችን ለመያዝ ሰፊ የሆነ። የፊት ኪስ (Front Pocket): ትናንሽ እቃዎችን (ቀለሞች፣ መጥረጊያ፣ ማስታወሻ ደብተር) ለመክተት። የጎን ኪሶች (Side Pockets): ውኃ ማቀዝቀዣ ወይም በትናንሽ ጠርሙሶች የሚያዝ የውኃ መያዣ የሚሆን በሜሽ (Mesh) የተሰራ የጎን ኪስ። 1. ክብደት (Weight) ቦርሳው ባዶ ሳለ ክብደቱ እጅግ ቀላል መሆን አለበት (ከ 500 እስከ 900 ግራም ገደማ)።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *