Addis Zemen (Aug 22, 2026)
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር፡ ኢ/ኤ/አ/ጭሮ/ሪ/ግ/ጨ/002/2019
ጭሮ ሪጅን የመኪኖች ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት
|
የዕቃው አይነት
|
የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ |
|
1 |
tier 12-20 /22pr
|
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡15 ሰዓት
|
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት
|
200,000.00(ሁለት መቶ ሺህ ብር)
|
|
2 |
tier 7.50-16/12pr:
|
|||
|
3 |
tier 245-70R 16:
|
|||
|
4 |
tier 205-70R 16
|
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ.እታ፣ የግብር ከፋይ መ/ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ድህረ-ገፅ ላይ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 600.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር (Chiro Region Electric Utility account (1000254429507)በሚለው ገቢ በማድረግ እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
5. አድራሻ፡- ጭሮ ከተማ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጭሮ ከተማ የወርቁ ውቤ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር፡ – 303 ጭሮ ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፣
6. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ጭሮ/ሪ/ግ/ጨ/002/2019 የሚል ምልክት በማድረግ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
9. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 251-255-514-044 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
10. የጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
11. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጭሮ ሪጅን