Government (Aug 27, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b55d600f-8119-4490-b84c-7d75f88d783b/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0007-2019-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Construction Materials
- Description: Procurement of Construction Materials
- Award Type: Lot based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Arbaminch University
- Clarification Request Deadline: Aug 26, 2026, 10:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Aug 31, 2026, 2:00:00 AM
- Terms and Conditions: ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆኑ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨረሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ የማይነበብና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡ በegp shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፍቃደኛ ያልሆኑ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳ ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡ ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያዛል፡፡ በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዝ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ይገደዳል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡