Arbaminch University: Procurement of Construction Materials – test3.diretenders.com

Arbaminch University: Procurement of Construction Materials


Government (Aug 27, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0011-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Construction Materials
  • Description: Procurement of Construction Materials
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Arbaminch University
  • Clarification Request Deadline: Aug 28, 2026, 11:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Aug 28, 2026, 1:00:00 PM
  • Terms and Conditions: ይነበብ  ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡  አሸናፊ የሆነው ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኚ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ /ማስረከብ/ ይኖርበታል፡፡  የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡  በEgp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢሆር ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡  በEgp Shoping የግዥ ዘዴ እቃዎች ዋጋ ሲሞሉ የሁሉንም ዕቃ ዋጋ መሙላትና ይጠበቅቦታል፡፡ ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡-  በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ ስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ይገደዳል፡፡  ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራች ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *