Addis Zemen (Aug 28, 2026)
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም የሚመለከታቸው ድርጅቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- ሎት1. የደንብ ልብስ
- ሎት2.ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት 3.የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 4. ለፕላንት ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ መግዣ
- ሎት 5.የልብስ ስፌት
- ሎት 6, ለህንጻ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች መግዣ
- ሎት 7, ለመስተንግዶ
- ሎት 8. የህትመት ስራዎች
- ሎት 9. ለትራንስፖርት አገልግሎት
- ሎት 10. ልዩ ልዩ የኪራይ
- ሎት 11. ለተለያዩ መሳሪየያዎች እና መጸሀፍት
- ሎት 12. ለፕላንት ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ እድሳት እና ጥገና
- ሎት 13. ለአላቂ ህክምና እቃዎች
- ሎት 14 . ለአላቂ የትምህርት ዕቃዎች
- ሎት15. ለህንጻ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች እድሳት እና ጥገና
በጨረታ መሳተፍ ለምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባችሁ፡
1/ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን የዘመኑን የመንግሰት ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃቸውንና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆኑ የምስክር ወረቀትና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2/የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ህጋዊ ደረሰኝ ያላቸው መሆን አለባቸው።
3/ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎት
- ሎት 1፣ የደንብ ልብስ/50,000 /
- ሎት 2.ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች/50,000 /
- ሎት 3.የፅዳት ዕቃዎች /50,000/
- ሎት 4, ፕላንት ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ መግዣ /50,000/
- ሎት5.የልብስ ስፌት/10,000/
- ሎት 6. ለህንጻ ለ ቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች መግዣ /50,000 /
- ሎት 7 ለ መስተንግዶ /10,000/
- ሎት 8.የህትመት ስራዎች /10,000/
- ሎት9 ትራንስፖርት አስገልግት/10,000/
- ሎት 10 ልዩ ልዩ የኪራይ /10,000/
- ሎት11. ለተለያዩ መሳሪያዎች እና መጸሀፍት /10,000/
- ሎት 12.ለፕላንት ለማሽነሪ እና ለማሳሪያ እድሳት እና ጥገና/10,000/
- ሎት 13. ለአላቂ ህክምና እቃዎች/10,000/
- ሎት 14 . ለአላቂ የትምህርት እቃዎች/10,000/
- ሎት 15. ለህንጻ ለተገጣጣሚዎች እድሳት እና ጥገና (ግንባት) / 50,000 /
ካደራጃቸው ወረዳ ደብዳቤ የቀረበ ዋስትና መሆን አለበት፤ ከሎት1. እስከ ሎት15. ከዚህ ባለይ የተዘረዘሩትን እና በተባለው መሰረት በባንክ የተመሰከረለት/ሲፒኦ/ የተከፈለበት በአንዱ ከዋናው ዋጋ ሰነድ ጋር ማቅርብ ይጠበቅባቸዋል።
4/ የጨረታው ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት እሰከ ቀኑ አስራ አንድ/11፡00/ድረስ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
5/ ተጫራቾች በእያንዳንዱ እቃ የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር በመግለጽ ፖስታ ሰነዱን በኦሪጂናልና ኮፒ በድርጅቱ ክብ ማህተም በማድረግ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
6/የጨረታ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰአት ላይ ሳጥኑ ይታሸጋል፤ ስለዚህ ሁሉም ተጫራቾች ሰነዳቸውን አስገብተው ማጠነቀቅ አለባቸው።
7/ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች ዋጋ ሰነድ ሲያቀርቡ ኦሪጂናልና ደረጃውን የጠበቀ ናሙና በት/ቤቱ ግዥ ቢሮ ማድረግ አለባቸው።
8/ ተጫራቾች ያሸነፏቸውን እቃዎች ተወዳድረው ካሸነፋበት ናሙና ምንም ለውጥ ሳያደርጉ በራሳቸው ወጪ ጭነው የማቅረብና ደረጃውን ያልጠበቀ እቃ ከሆነ መልሰው ትክክለኛውን እቃ የማምጣት ግዴታ አለባቸው።
9/ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋይናንስ ት/ቤቱ ውስጥ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ስአት በአል ከሆን በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።
10/ የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% /C.P.O/ በቅድሚያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11/ በማንኛውም ግልፅ ጨረታ ላይ ያልታገዱ መሆን አለበት።
12/ ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ከቫት ጋር መሆን አለበት።
13/በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ አቅራቢዎች የጨረታ ማስከበሪያ ሆነ የዋስትና ደብዳቤ ካደራጃቸው አካል በጽ/ቤት ኋላፊ በኩል ተፈርሞ የቀረበ ዋስትና መኖን አለበት።
14/መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡– ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር የአብዲ ጃርሶ ት/ቤት ልዩ ስሙ ቦሌ አራብሳ ጃርሶ ገባ ብሎ።
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት