የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች እና መለዋወጫ መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች እና መለዋወጫ መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 28, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 08/2019

1. የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች እና መለዋወጫ መሳሪያዎች አቅርቦት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት

2. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች እና መለዋወጫ መሳሪያዎች አቅርቦት ግዥ 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.. ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።

  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 02/13/2018.ምእስከ ቀኑ 400 ሰዓት ይሆናል።
  • ጨረታው የሚከፈተው፡በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 02/13/2018 . ከቀኑ 430 ሰዓት ይሆናል።
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *