የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 28, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 09/2019

  1. የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
    • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
    • ቫት ተመዝጋቢ
    • ታክስ ክሊራንስ
    • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
    • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
    • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
    • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት
  2. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ለተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.. ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 02/13/2018. እስከ ቀኑ 900 ሰዓት ይሆናል።
  • ጨረታው የሚከፈተው፡በዕለቱ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 02/13/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት ይሆናል።
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 ወይም 09 73 48 00 47 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *