የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የ”CT-Scan Tube” እና የ”X-ray machine UPS” በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የ”CT-Scan Tube” እና የ”X-ray machine UPS” በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Aug 31, 2026)

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

በ2019 የበጀት ዓመት

  1. P”CT-Scan Tube”  እና  
  2. የ”X-ray machine UPS”በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ።

  • የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ ::
  • ተጫራቾች የተጨመረ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  • ስርዝ ድልዝ ያለው ፤ የማይታይ የጨረታ ሰንድ/የዋጋ ዝርዝር እና እስፔስፍኬሸን የቀየረ ተቀባይት የለውም።
  • ጨረታውን ከሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸኑፉበትን ዋጋ 1ዐ% ማሰያዝ የሚችል።
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንሰ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 500/ምስት መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ::
  • የCT-Scan Tube’ እና X-ray machine UPS” ጨረታው የሚከፈተው በ04/13/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
  • ጨረታ ማስከበሪያ፡- 50,000 (ሃምሳ ሺ) ብር በ CBE, CBO, እና በSinqe’ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማሰያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችሳሱ፡፡

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *