Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Spare Parts – test3.diretenders.com

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Spare Parts


Government (Sep 01, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0024-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Spare Parts
  • Description: Procurement of Spare Parts
  • Award Type: Item-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
  • Clarification Request Deadline: Aug 31, 2026, 3:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Sep 02, 2026, 11:30:00 PM
  • Terms and Conditions:
  1. ግዥው የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ሲሆን በተጠየቀው መስፈርት መሠረት መቅረብ አለበት።
  2. አሸናፊ ተጫረች እስከ MOENCO HAWASA BRANCH ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት(የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛውንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት።
  3. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ግዥውን በከፍልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  4. ማንኛም ተጫራች በሚወዳደርበት ጊዜ የመኪና መለዋወጫዉን መ/ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ ባስቀመጠዉ part number መሠረት መቅረብ አለበት።
  5. መለዋወጫዉ ርክክብ የሚደረግበት MOENCO HAWASSA BRANCH ነው።
  6. ክፍያ የሚከፈለው አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን መለዋወጫ ለMOENCO በረሱ አስረክቦ ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ነው።
  7. በአሸናፊው ድርጅት የሚቀርበዉ መለዋወጫ በMOENCO ተቀባይነቱን ካላገኛ ሙሉ ኪሳራ የአቅራቢ ይሆናል።
  8. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫትን ጨምሮ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።

ከዚህም በተጨማሪ ተወዳዳሪዎች፡-

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • የቫት ምዝገባ ሴርቲፊኬት
  • ታክስ ክሊራንስ ሴርቲፊኬት በኦንላይን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  • ይህንን ያላደረገ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም።
  • አሸናፍ የሚሆንም ድርጅት ሙሉ ወጭ በረሱ ሸፍኖ እስከ ሞያሌ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት አምጥቶ የማሰርካብ ግዴታ አለበት።
  • ማሳሰቢያ፡-አሸናፍነት ደብደቤ (award letter ) በonline ከተላከ በኋላ እቃዉን አምጥቶ በማያሰራክብ ድርጅት ለይ ለመንግስት ግዥና ንብራት በለስልጣን ደብዳቤ በማፃፍ ከአቅራብነት እንድታገድ ይደራጋል።
  • ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *