ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 02, 2026)

የድርድር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ሰም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው

ንብረት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

 

የካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት

 

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ሽያጭ

 

ቀን

ሰ ዓት

 

ከተማ

 

ወረዳ

ቀበሌ

 

 

1

አቶ ሂርጳ ገመቹ

 

ወ/ሮ ደራርቱ በቀለ

አምቦ ቅርንጫፍ

 

ቤት

አምቦ

 

_

_

ቤት

 

የካርታ ቁጥር WLBMA/4171/015

የቦታ ስፋት 200 በካሬ

መስከረም 26/2019 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00

 

ማሳሰቢያ

1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በአምቦ ቅርንጫፍ አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል። የጨረታ ቦታ አምቦ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቅርንጫፍ።

4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር 09-10 70-36-07 ወይም 0911-92-49 00 መደወል ይችላሉ::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *