አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ ለውሃ አቅርቦት እና ፍሳሽ ጥገና የሚሆኑ የውሃ ዕቃዎች ግዥ – test3.diretenders.com

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ ለውሃ አቅርቦት እና ፍሳሽ ጥገና የሚሆኑ የውሃ ዕቃዎች ግዥ


Government (Sep 02, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0039-2019-PUR
  • Object of Procurement: ለ2ኛ ግዜ የወጣ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለዉሃ አቅርቦት ጥገናና ፍሳሽ አገልግሎት የሚገዙ የተለያዩ የዉሃ ዕቃዎች ቁጥር /13/
  • Description: ለ2ኛ ግዜ የወጣ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለዉሃ አቅርቦት ጥገናና ፍሳሽ አገልግሎት የሚገዙ የተለያዩ የዉሃ ዕቃዎች ቁጥር /13/
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Arbaminch University
  • Clarification Request Deadline: Sep 02, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Sep 04, 2026, 8:30:00 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ AMIT/AWTI ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል።
  2. አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል።
  3. የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል።
  4. በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል።
  5. ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል።
  6. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *