Addis Zemen (Sep 04, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የተጫራቾች መመሪያ
የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ለሚዲያ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ አስፈላጊ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል፡፡ ስለሆነም
1.በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2.የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው፣
4.ተጫራቾች የዕቃውን ዋጋ በሚሞሉበት ጊዜ የዕቃውን ዓይነት በግልፅ በቀረበው ኢስፔሲፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5.ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
6.የአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ መመዝገባቸሁን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
7.የጨረታው አሸናፊ የሚያቀርበውን ዕቃ እስከ መ/ቤታችን ድረስ ማቅረብ ይኖርብታል፡፡
8. ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለ21(ሃያ አንድ)ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ሙሉ ዶክሜንቶችን ፋይናሽያል እና ቴክኒካል ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የጨረታ ሰነድ ከመ/ቤታችን ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ 9ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 300(ብር) መግዛት ይችላሉ፡፡
9.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ 9ኛ ፎቅ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳሪክቶሬት በተዘጋጀው ሳጥን መክተት አለባቸው፡፡
10. የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ከሆነ ትቀባይነት የለውም፡፡
11. ጨረታው በ22ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
12. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. ለበለጠ መረጃ፡- የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ ፍላሚንጎ በሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011 554 1816
የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ