የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል


Be'kur (Sep 07, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ማተቤ አሸንፍ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ተከሳሽ በፍርዱ መሰረት መፈጸም ባለመቻላቸው ምክንያት በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 በምሥራቅ እና በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ክንዴ ሰውነት እና በምእራብ ልቅና ክንዴ የሚያዋስነው እና በአቶ ማተቤ አሸንፍ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ግምቱ በወጣው በመጀመሪያ ዙር ጨረታ ተጫራች ባለመገኘቱ ምክንያት ያልተሸጠ በመሆኑ የመነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ መስከረም 29/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 የጨረታው ንብረት ባለበት ቦታ የሚጫረት በመሆኑ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች በእለቱ ተገኝታችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን ዋጋ ሊያቀርብ የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *