Arbaminch University፡ Procurement of Educational Materials – test3.diretenders.com

Arbaminch University፡ Procurement of Educational Materials


Government (Sep 08, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0067-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Educational Materials/ለአባያ ካምፓስ* 45
  • Description: Procurement of Educational Materials/ለአባያ ካምፓስ* 45
  • Award Type: Lot-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Arbaminch University
  • Clarification Request Deadline: Sep 09, 2026, 8:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Sep 09, 2026, 10:21:32 AM
  • Terms and Conditions: 

ማሣሰቢያ ፦

  1. የሚቀርቡት ዕቃዎች ጥራታቸውንና መጠናቸውን በጠበቀ መልኩ ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሠረት መሆን አለበት። 
  2. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማስረከብ ይኖርበታል። 2. የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎች፦ አሸናፊው ድርጅት የትራንስፖርት፣ የጫኝና አውራጅ እንዲሁም ማንኛውንም ተያያዥ ወጪዎች በራሱ ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ዕቃዎቹን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማድረስና ማስረከብ አለበት። 
  3. የመረጃዎች ግልጽነት፦ ለውድድር የሚቀርቡ ማናቸውም ሰነዶችና መረጃዎች ግልጽ፣ ተነባቢና ሙሉ መሆን ይኖርባቸዋል። የማይነበቡ፣ የተቆራረጡና ግልጽ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል።
  4.  በe-GP (የኤሌክትሮኒክስ መንግስታዊ ግዥ) ሥርዓት ላይ የሚጣሉ ግዴታዎች፦ በe-GP የጨረታ ግዥ ዘዴ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈ (Award የተደረገለት) ነገር ግን ውል ለመፈጸምና ዕቃ ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ፣ እንዲሁም ስልኩ የማይሠራ ወይም ተደውሎ ጥሪ የማይመልስ ተጫራች ቢኖር፣ ከውድድር ውጪ ተደርጎ ተገቢው ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድበት ለሚመለከተው የሥራ ክፍል ሪፖርት ይደረጋል።
  5. ማሳሰቢያ፦ በተደጋጋሚ አሸንፎ “በስህተት ነው የሞላሁት” በሚል ወይም በማንኛውም አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት ዕቃውን ላለማቅረብ መሞከር፣ የዕቃውን አሸናፊነት (Award) ውድቅ በማድረግና ጉዳዩን ከሕግ አግባብ ጋር በማያያዝ ተጫራቹ በጥቁር መዝገብ (Debarment) እንዲመዘገብና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድበት ለሚመለከተው አካል ይላካል። 
  6. የንግድ ፈቃድና የግብር ግዴታዎች፦ በዘርፉ ያልተሰማሩ፣ ያልታደሰ የንግድ ፈቃድና ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ (Tax Clearance) ያላቀረቡ ተጫራቾች መወዳደር አይችሉም። ተወዳድሮ የተገኘና በግዥ ሥራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ ማንኛውም ድርጅት ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ለሚመለከተው የፌደራል ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ለማቅረብ ይገደዳል። 
  7. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *